"መጠሪያዬ - ፍቅር፣ ተስፋ፣ አንድነና የሀገር ፍቅር ላይ የሚያጠነጥን፤ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን የተመኘሁበት አልበም ነው" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ

Veronica Adane.jpg

Singer Veronica Adane. Credit: Supplied

ድምፃዊት ቬሮኔካ አዳነ፤ ከፍተኛ ሬኮርድ አስመዝግቦ የ17 ሚሊየን ብር ሽያጭ ስላስመዘገበው "መጠሪያዬ" የሙዚቃ አልበሟና የዘፈኖቿ ይዘቶች ትናገራለች።


አንኳሮች
  • የመጠሪያዬ ዝግጅት ሂደት
  • ሰላም
  • ጎንደር
  • የአባትና ልጅ የሕልም መንገዶች

Share