"ቀጣዩ ዓመት ሁላችንም ሰላም የምንሆንበት፤ በዘር የማንለያይበት፣ ይቅር ተባብለን አንድ የምንሆንበት ዓመት ያድርግልን፤ መልካም አዲስ ዓመት" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ

Veronica Adane pic 2.png

Singer Veronica Adane. Credit: Supplied

ድምፃዊት ቬሮኔካ አዳነ፤ ስለ ነጠላ ዘፈኖቿና የመድረክ ትውስታዎቿ አንስታ ታወጋለች።


አንኳሮች
  • አበባ አየሽ ወይ
  • የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት
  • ምስጋና

Share