ፅዮንና ቤተልሔም፤ የክራርና በገና አንፀባራቂ ከዋክብት

DSC01622.JPG

Tsion Biruck (L), and Bethelehem Tigistu (R). Credit: SBS Amharic

በመካነ ሰላም ቅድስት ልደታ ለማርያም ወቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዘማሪያን፣ በገና ደርዳሪና ክራር ተጫዋቾች ፅዮን ብሩክና ቤተልሔም ትዕግሥቱ ስለ መንፈሳዊ ሕይወታቸውና የክራርና በገና ክህሎታዊ ትስስሮሻቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የክራርና በገና መንፈሳዊ ትርጓሜ
  • እምነትና ሃይማኖታዊ አስተዋፅዖዎች
  • ማኅበረሰባዊ አገልግሎቶች

Share