"የሙዚቃዬ መነሻዬ አስቴር አወቀ ናት፤ከሙዚቃ መቼም አልለይም"ድምፃዊት ስንታየሁ በላይ

Singer Sentayehu Belay II.jpg

Singer Sentayehu Belay. Credit: Muzikawi

ወጣቷ ድምፃዊት ስንታየሁ በላይ ትባላለች። ጥቂትና ምርጥ ከሚባሉት ማየት የተሳናቸው ኢትዮጵያውያን ድምፃውያን የመጀመሪያ የጥበብ መድረክ ረድፍ ላይ ለመቆም በቅታለች። በዕለተ ገና ስላሰናዳችው "ፀደይ" ገሚስ የሙዚቃ አልበሟ ትናገራለች። ኮለል ብሎ በሚፈሰው ቀልብ ገዢ የሰከነ ድምጿም ከአዲስ አልበሟ ታስደምጣለች።


አንኳሮች
  • የገሚስ አልበም ግብረ ምላሽ
  • የበዓላት ትውስታዎች
  • ምስጋና

Share