ወጣት ድምፃዊት ስንታየሁ በላይ፤ከፋና ራያ የባሕል ቡድን እስከ "ፀደይ" ገሚስ አልበም

Singer Sentayehu Belay I.jpg

Singer Sentayehu Belay. Credit: Muzikawi

ወጣቷ ድምፃዊት ስንታየሁ በላይ ትባላለች። ጥቂትና ምርጥ ከሚባሉት ማየት የተሳናቸው ኢትዮጵያውያን ድምፃውያን የመጀመሪያ የጥበብ መድረክ ረድፍ ላይ ለመቆም በቅታለች። በዕለተ ገና ስላሰናዳችው "ፀደይ" ገሚስ የሙዚቃ አልበሟ ትናገራለች። ኮለል ብሎ በሚፈሰው ቀልብ ገዢ የሰከነ ድምጿም ከአዲስ አልበሟ ታስደምጣለች።


አንኳሮች
  • ፀደይ
  • የሙዚቃ ሕይወት ጅማሮ
  • ስንታየሁ፣ ቤተሰብ፣ ሙዚቃና ትምህርት

Share