ሰናይት መብራህቱ፤ የእናት ሚና "ምርጥ አጭር ፊልም" ዳይሬክተርና "ምርጥ ተዋናይት"

Mothers role.png

Actress and Director Senayt Mebrahtu with her family and friends. Credit: S.Mebrahtu

"Mother's Role" - "የእናት ሚና" ፊልም ፀሐፊ፣ ተዋናይትና ዳይሬክተር ሰናይት መብራህቱ፤ እንደምን ፊልሟ "ምርጥ አጭር ፊልም" ተብሎ እንደተሸለመና እሷም "ምርጥ ተዋናይት" ሆና ለመሸለም እንደበቃች ትናገራለች።


አንኳሮች
  • የእናት ሚና ጭብጥ
  • የላጤ እናቶች የሙያና ወላጅነት ፈተናዎች
  • ምስጋና

Share