"ወደ አውስትራሊያ መጥቼ በዓለም ላይ ጥሩ ስም ያመጡልኝን የአገራችንና ዓለም አቀፍ ሥራዎቼን ይዤ ለመቅረብ በትልቅ ጉጉትና ዝግጅት እየጠበቅኩ ነው" ፒያኒስት ግርማ ይፍራሸዋ

Girma Yifrashewa II.jpg

Girma Yifrashew, Solo Pianist and Composer. Credit: Josh Sisk.

የፒያኖ ተጫዋችና ሙዚቃ ቀማሪ ግርማ ይፍራሸዋ "The Spirit of the Nile" በሚል መጠሪያ በቅርቡ አውስትራሊያ ውስጥ በሶስት የተለያዩ መድረኮች የሙዚቃ ሥራዎቹን እንደምን ለማቅረብ ተሰናድቶ እንዳለ ይናገራል።



Share