"በሀገራችን ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ መደራጀት ያለብን በአስተሳሰብና በአመለካከት ነው፤ የዘር ፖለቲካ በአዋጅ መታገድ አለበት" ደራሲ ንብረት ዓለሙ ካሣ

N Kassa.png

Author Nibret Alemu Kassa. Credit: N.Kassa and SBS Amharic

የ "ሕዝብ፤ ሀገር፤ መንግሥትና ሕግ የፖለቲካ ሀሁ" መጽሐፍ ደራሲ ንብረት ዓለሙ ካሣ፤ ስለ መፅሐፋቸው አንኳር ጭብጦች ያስረዳሉ። መጽሐፋቸው ቅዳሜ ታህሣሥ 27 / ጃኑዋሪ 6 በሜልበርን ፉትስክሬይ ክፍለ ከተማ ይመረቃል።


አንኳሮች
  • የመጽሐፉ ዓላማና ይዘቶች
  • የፖለቲካ ግንዛቤ ጭበጣ
  • የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓት

Share