ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤“ማኅበራዊ ሚዲያን የምጠቀመው ለአገር ባሕል ማስተዋወቂያ፣ ለተጎዱ መርጃ፣ ለኢትዮጵያዊነትና አንድነት መስበኪያነት ነው” ነርስ መማር አለባቸውPlay15:57Nurse Memar Alebachew. Credit: M.Alebachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.24MB) ነርስ መማር አለባቸው ዘለቀ - በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ተጠቃሚ ስትሆን፤ በቅርቡ በTikTok መድረክ አያሌ ተከታዮችን ማፍራት ችላለች። የመልዕክቶቿ ይዘቶች ባሕላዊና ብሔራዊ አንድነት ላይ የሚያተኩሩ ሲሆኑ፤ አዝናኝና ቀልብ ሳቢ ገፅታንም የተላበሱ ናቸው። ሲልም፤ እንደወቅቱ የሐዘን ድባብ የተላበሱ አስቆዛሚ ሁነቶችንም ያንፀባርቃሉ። ስለ ማኅበራዊ መድረኮች አጠቃቀሟ ታወጋለች። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።አንኳሮችማኅበራዊ ሚዲያብሔራዊ አንድነትባሕልShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ