"በአሸንዳ በዓል ሴት ልጅ የት ገባች የት ወጣች አይባልም፤ ቀናችን ስለሆነ ደስተኞች ነን" ድምፃዊት ማኅሌት ገብረጊዮርጊስPlay15:00Singer Mahlet Gebregiorgis. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.25MB) ምልሰታዊ ምልከታ፤ ድምፃዊት ማኅሌት ገብረጊዮርጊስ ለአውስትራሊያውያን ኢትዮጵያውያን አድናቂዎቿ የሙዚቃ ድግሷን ለማቃመስ አውስትራሊያ መጥታ በነበረበት ወቅት ስለ አሸንዳና የሙዚቃ ሕይወቷ አውግታ ነበር።አንኳሮችየአሸንዳ በዓል አከባበርየመድረክ ትውውቅ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋርየሙዚቃ ሕይወትየኩናማ ሙዚቃ ተወዳጅነት በአገረ ኢትዮጵያShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ