የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ገፅታ የሚያስተዋውቅ ባሕላዊ ፌስቲቫል ሲድኒ ከተማ ሊካሔድ ነው

Abula Agwa and Emebet Assefa.jpg

Abula Agwa (L) and Emebet Assefa (R). Credit: A.Agwa and E.Assefa

ወ/ሮ እመቤት አሰፋ - የቅድስት ማርያም ኢትዮጵያውያን ሴቶች ማኅበር ኮሚቴ አባልና አቶ አቡላ አግዋ የኢትዮጵያ ሕብረ ባሕል የሰብዓዊ መብቶች ኃይል ሊቀመንበር፤ ፌብሪዋሪ 4 / ጥር 27 በሲዲኒ ከተማ ለማካሔድ ስለወጠኑት የኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2023 መሰናዶ ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2023 ዓላማና መሰናዶ
  • ትዕይንቶች
  • የጥሪ መልዕክት

Share