"ታናሽ ወንድሜን ጄኔራል አንዶምን ካጣሁ በኋላ ሐዘኑ ከብዶኝ ለመኖር አልፈለግኩም ነበር" እማማ ጽዮን አንዶም

General Aman Andom.jpg

(Original Caption) Addis Ababa: Lieutenant General Aman Andom, Chairman of the Ethiopian Provisional Military Government addresses a press conference here on 9/20. The fate of deposed Emperor Haile Selassie is still unknown after the bloodless coup. Credit: Getty Images

እማማ ጽዮን ሚካኤል አንዶም፤ ስለ የኢትዮጵያ ባሕላዊ ፋሽን ጅማሮ፣ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች አመሰራረትና ስለ ታናሽ ወንድማቸው የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ ሌ/ጄኔራል አማን አንዶም ይናገራሉ። እማማ ጽዮን የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ባሕላዊ ጥበብ ፋሽን ፈር ቀዳጅና የበጎ አድራጎት ድርጅቶች መሥራች ኢትዮጵያዊት ናቸው።


አንኳሮች
  • የሴቶች መብቶች ጥበቃ
  • የሰባት ዓመታት የእሥር ቤት ትውስታዎች
  • ጥልቅ ሐዘን

Share