በአፋን ኦሮሞ የተሠራው "ከሌሳ" ፊልም በሜልበርን ዳግም ተመረቀ

Elias Kiflu Kalissaa.png

Elias Kiflu (L). Credit: SBS Amharic

ለተለያዩ ድምፃውያን ከ500 በላይ የሙዚቃ ቪድዮ ያዘጋጀውና በርካታ ፊልሞችን በአዘጋጅነትና ዳይሬክተርነት ለአደባባይ ያበቃው ኤልያስ ክፍሉ፤ እንደምን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ምጣኔ ሃብታዊ ጉዳዮችን ማዕከሉ ያደረገው ቤተሰባዊ ድራማ "ከሌሳ" ፊልም ሜልበርን ከተማ ውስጥ ለዳግም ምረቃና ዕይታ እንደበቃ ይናገራል።


አንኳሮች
  • ጭብጦች
  • ተግዳሮቶችና ስኬቶች
  • ምስጋና

Share