ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ ፋርማሲ - የቤት ሽያጭና ግዢPlay12:26Dr Etsegenet Assefa (Backdrop - Stormy Sky, Space Needle, Seattle, Washington, America.) Credit: Getty Imageኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.79MB) በፍሬድ ማየር ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ ባለሙያዋ ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ ባለፉት ሁለት ክፍለ ዝግጅቶቻችን ከመሀል ሜዳ እስከ ሀገረ አሜሪካ ያለፉበትን የሕይወት ጉዞ አንስተው አውግተዋል። በውይይታችን መቋጫ ከፋርማሲ ሙያቸው ጎን በሲያትል ከተማ ተሰማርተው ስላሉበት የቤት ግዢና ሽያጭ (Real Estate) የንግድ መስክ ይናገራሉ።አንኳሮችወደ ቤት ግዢና ሽያጭ አዘላለቅባሕላዊ ዝንቅነትን የመረዳት ጠቀሜታአመኔታና ሥነ ምግባርሴቶችና ሪል ስቴትትልሞችተጨማሪ ያድምጡዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ ከመሃል ሜዳ እስከ ሀገረ አሜሪካ"ሀገር ቤት ፋርማሲ ውስጥ በዝቶ የገጠመኝ የፋርማሲ ባለሙያ ያልሆኑ ሰዎች ናቸው" ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋShareLatest podcast episodesከኢትዮጵያ ባንኮች የተሰረቀው የገንዘብ መጠን ከአምናው 1 ቢሊየን ብር ዘንድሮ ወደ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ከፍ አለኢትዮጵያን እንታደግ፤ ከውጭ ምንዛሪ ድጎማ ወደ ረድኤት ድርጅት#75 Discussing eyesight and vision (Med)"ጤናማ ልጅ ለመውለድ እናቶች አንባቢ መሆን አለባቸው" በየነ መረሳRecommended for youVictoria's Opposition leader calls for more African Australians to run for office