ታካይ ዜናዎች
- ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ተጨማሪ 251 ሚሊየን ዶላር የብድር ገንዘብ ለኢትዮጵያ ለመልቀቅ መወሰን
- በበርካታ ባንኮች ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑ በተደጋጋሚ ሲነገርለት የነበረው የ14 ፐርሰንት ብድር ገደብ ሊነሳ መቃረብ
- የኬንያና ዑጋንዳ - የኢትዮጵያና ሶማሊያ አሸማጋይነት
- የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል ውሳኔ መዘግየት አሳስቦኛል ማለት
- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአምስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ላይ ጥሎት የነበረውን ዕገዳ ማንሳት
- የኤርትራውያን ከለላ ጠያቂዎች ሠፈራ ከአዲስ አበባ ወደ አፋር
- የአንድ ኢትዮጵያዊ አማካይ ዓመታዊ የወተት ፍጆታ ከ60 ሊትር የዘለለ አይደለም መባል
- የቀብር ሥፍራዎችን ወደ መናፈሻነት ቅየራ