"የሞት መድኃኒት እንኳ ሊገኝባት ይችላል የሚባልባት አገር ላይ ተቀምጠን ምንም ነገር አልሠራንም፤ መንግሥት ለምን ለአገር በቀል ሕክምና ተቋም አያቆምም?" ዶ/ር አሰፋ ባልቻPlay19:13Dr Assefa Balcha, Former President of Wollo University. Credit: A.Balchaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.41MB) ዶ/ር አሰፋ ባልቻ የታሪክ ተመራማሪና የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ሰሞኑን "Why Should We Preserve Ethiopia's Medico-Magical Manuscripts" በሚል ርዕስ በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ለሕትመት ስላበቁት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮችአገር በቀል መድኃኒቶችን ከዘመናዊ ሕክምና ጋር ማዋደድየአገር በቀል መድኃኒቶች በአሁኑ ትውልድ ዘንድ ያለው ተቀባይነትየግል ባለ ሃብቶች በአገረሰብ መድኃኒቶች ላይ ሙዋዕለ ንዋይን የማፍሰስ ትሩፋቶችተጨማሪ ያድምጡየኢትዮጵያን አገር በቀል ሕክምና መድብሎች ጠብቀን ማቆየት የሚያሻን ስለምን ነው?ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ