ደራሲት ፀሐይ መላኩ፤ የ2014 የወርቅ ብዕር ተሸላሚ

Author Tsehay Melaku.jpg

Author Tsehay Melaku. Credit: T.Melaku

በኢትዮጵያ በረጅም ልብ ወለድ ድርሰት በቀዳሚነት የምትጠቀሰው ደራሲት ፀሐይ መላኩ፤ በዘንድሮው የ5ኛው ዙር "የንባብ ለሕይወት" የመጽሐፍ ኤግዚብሺን መዝጊያ ላይ የወርቅ ብዕር ተሸላሚ ሆናለች።


አንኳሮች
  • የመፅሐፍ ኤግዚቢሽን
  • ሽልማት
  • ሥነ ፅሑፍ

Share