"የንባብ ልምድ ለሌለው ሕዝባችን የመጽሐፍ ኤግዚቪሽን እንደ ደመራ በዓመት አንዴ ሳይሆን በየሶስት ወሩ ቢካሔድ ጥሩ ነው" ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል

Books for sale.jpg

A child sits on used books for sale under an overpass in Addis Ababa, Ethiopia, on June 17, 2021. Credit: Yasuyoshi CHIBA / AFP

የኪነ ጥበብ ዝግጅት - በአዲስ አበባ የኤግዚቪሽን ማዕከል ከሐምሌ 28 እስከ ነሐሴ 2 ለ5ኛ ጊዜ የተካሔደውን "የንባብ ለሕይወት" መርሃ ግብር ይዳስሳል።


አንኳሮች
  • የንባብ ባሕል በኢትዮጵያ
  • የመጽሐፍ ሽያጭ አውደ ርዕይ
  • ዕውቀትና ሕትመት

Share