"የአዲስ ፓሪስ መጽሔት ዓላማ ኢትዮጵያውያን የፋሽን ሞዴሎችንና የኢትዮጵያን ቱሪዝም ማስተዋወቅ ነው" አቤል ፊጣ

A Fita.png

Abel Fita, Founder and Editor-In-Chief of Addis-Paris magazine. Credit: A.Fita

የአዲስ ፓሪስ መጽሔት መሥራችና ዋና አዘጋጅ አቤል ፊጣ፤ ስለ መጽሔቷ አመሠራረትና ተልዕኮ ይናገራል።


አንኳሮች
  • የአዲስ ፓሪስ ስያሜ
  • የፓሪስና ኢትዮጵያ ፋሽን ኢንዱስትሪ
  • ማስታወቂያ፣ ቱሪዝምና ዓለም አቀፍ ተደራሽነት

Share