“ የፈጠራ ስነጽሁፎች ከማህበረሰብ ምልከታና እውነታ ላይ በመመስረት በደራሲዎች ምናብ የሚፈጠሩ የስነ ጽሁፍ ስራዎች ናቸው ” - አቶ ዘሪሁን አስፋው

አቶ ዘሪሁን አስፋው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋዎች ጥናት ጆርናሊዝም እና ኮምዪኒከሽን ኮሌጅ የአማርኛ ቋንቋ ስነጽሁፍ እና ፎክሎር ትምሀርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር

አቶ ዘሪሁን አስፋው Source: Supplied

አቶ ዘሪሁን አስፋው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋዎች ጥናት ጆርናሊዝም እና ኮምዪኒከሽን ኮሌጅ የአማርኛ ቋንቋ ስነጽሁፍ እና ፎክሎር ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር እንደነገሩን ፤ የፈጠራ ስነጽሁፎች ረጅም አጭር እና ቤሳ ልብዎለዶችን ፤ ስነ ግጥምን እና ተውኔትን የሚያካትቱ የኪነጥበብ አካል ናቸው ፡፡ የፈጠራ ስነጽሁፎች ከማዝናናት ፋይዳቸው ባሻገር የህብረተሰብን ባህል ፤ቋንቋን እና የአኗኗር ዘዴን በማስተዋወቅና በማቆየት ረገድ የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑን ይናገራሉ ፡፡



Share