"የትም አገር ይወለዱ፣ ምንም ዓይነት ቋንቋ ይናገሩ፤ ቪክቶሪያ ውስጥ ሁሉም የራሱ ሥፍራ አለው" ሚኒስትር ኢንግሪድ ስቲት
AMCF 2023 participants (L) and Ingrid Stitt MLC, Victorian State Minster for Multicultural Affairs (R). Credit: SBS / SBS Amharic
በየዓመቱ ሜልበር ከተማ አውስትራሊያ የሚካሔደው የአፍሪካ ሙዚቃና ባሕል ፌስቲቫል፤ ዘንድሮ ከዓርብ ኅዳር 7 እስከ እሑድ ኅዳር 9 ለሶስት ቀናት በፌዴሬሽን አደባባይ ተከናውኗል።
Share