ዝክረ መታሰቢያ፤ ድምፃዊ ዓሊ ቢራ (ዓሊ መሐመድ ሙሳ)

Singer Ali Birra.jpg

Singer Ali Birra. Credit: Mario Di Bari

ዝነኛው ድምፃዊ ዓሊ ቢራ ጥቅምት 27 ቀን 2015 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። በሙዚቃው ሥራው በአድናቂዎቹና በአያሌ ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ለዘላለሙ ላይመለስ በመሔዱ ሐዘንን፤ በሕይወት ዘመኑ ባበረከታቸው ጣዕመ ዜማዎቹ ሐሴትን አዛንቆ ጥሎ አልፏል። ይህንኑ አስባብ አድርገን ቀደም ሲል ከዓሊ ቢራ ጋር ያካሔድነውን ቃለ ምልልስ በዝክረ መታሰቢያነት ደግመን አቅርበናል።



Share