“ለወገኖቼ በሙሉ መጪው ዘመን የሰላምና የጤና፣ ኢትዮጵያችን አንድነታችን በተከበረበት ሁኔታ ዕድሜዋ ረዝሞ ለመገናኘት ያብቃን በልልኝ” ዓለማየሁ እሸቴ

Alemayehu Eshete

Alemayehu Eshete of the Ethiopiques performs as the band headline the WOMAD music festival on July 26, 2009 in Wiltshire, England. Source: Getty

የድምፃዊ ዓለማየሁ እሸቴ ትናንት ነሐሴ 27 ለሊት በድንገት ከዚህ ዓለም መለየት በአያሌ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ጥልቅ ሐዘን ማሳደሩ እርግጥ ነው። ለዘላለሙ ቢለየንም ምርጥና ድንቅ የሙዚቃ ሥራዎቹ ግና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክና በአድናቂዎቹ ልብ ውስጥ ልዩ ሥፍራ ይዞ ይኖራል። እኛም ለዝክረ መታሰቢያው ቀደም ሲል በወርኃ ሜይ 2014 ያካሄድነውን ቃለ ምልልስ ደግመን አቅርበናል።


አንኳሮች


 

  •  የመርከብ ጉዞ ወደ ሆሊውድ
  • ከትወና ሕልም ወደ ሙዚቃ ዓለም ዕውነታ
  • ምስጋና

Share