መስፍን ኃብተማሪያም፤ ያልተዘመረለት ፀሐፌ ወግ
Mesfin Habtemariam. Source: Wiki
ሐምሌ 5 ምሽት ከዚህ ዓለም በሕልፈተ ሕይወት ለዘላለሙ የተለየው መስፍን ኃብተማርያም ከ500 በላይ ለአያሌዎች ዓይንና ጆሮ ገብ በሆኑ ቀሪ ምድራዊ የጥበብ ሥራዎቹ ይታወሳል። የ69 ዓመቱን ፀሐፌ ወግ፣ ደራሲ፣ ጋዜጠኛና አርታኢ ሞገስ ከሆኑለት ሥራዎቹና ከአንደበቱ ከፈለቁት አስተምህሮቶቹ ዝክረ መታሰቢያ።
Share