"ለሲድኒ የአፍሪካ ባሕላዊ ፌስቲቫል ሰፋ አድርገን ተዘጋጅተናል" ዮዲት እሸቱ

Community

Yodit Eshetu. Source: Y.Eshetu

ዮዲት እሸቱ፤ የፍቅርና ሰላም የኢትዮጵያ ምግብ ቤት ግልጋሎት የምታቀርበው በምግብ አዳራሽ ሳይሆን በፌስቲቫልና ገበያ ሥፍራዎች በመዘዋወር ነው። ቅዳሜ ሜይ 7 ሲድኒ ኦሎምፒክ ፓርክ በሚካሔደው የአፍሪካ ባሕላዊ ፌስቲቫል ላይም ተገኝታ የኢትዮጵያን ባሕላዊ ምግቦች ለኢትዮጵያውያውያንና ለፌስቲቫሉ ታዳሚ አውስትራሊያውያን በሙሉ ለማቅረብ ስንዱ ስለመሆኗ ትናገራለች።


አንኳሮች


 

  • የፍቅርና ሰላም ምግብ ቤት ምሥረታ
  • የኢትዮጵያ ባሕላዊ ምግቦች አቅርቦት
  • የሲድኒ የአፍሪካ ባሕላዊ ፌስቲቫል 2022

Share