"አውስትራሊያውያን ጥሬ ክትፎ እያዘዙን መብላት ለምደዋል" ወርቅነህ ባይህ

Yeshi Buna.jpg

Workneh Bayih (L), and Yeshi Belhu (R). Credit: W.Bayih and Y.Belhu

እሑድ ሴፕቴምበር 18 / መስከረም 8 ከ10:00am - 5:00pm በብሪስበን ከተማ የአውስትራሊያ ሞዛይክ መድብለ ባሕል ፌስቲቫል በሮማ ስትሪት፣ ፓርክላንድ ይካሔዳል። ፌስቲቫሉ የምግብ አቅርቦትና የምግብ አበሳሰል ትዕይንቶችን አካትቶ የተለያዩ ክንዋኔዎች ይስተናገዱበታል። በባሕላዊ ምግብ ተሳታፊ የሆነው የሺ ቡና፤ ኢትዮ - አፍሪካውያን ካፌና ሬስቶራንት ባለቤት አቶ ወርቅነህ ባይህ ስለ ፌስትቫሉና የየሺ ቡና መሰናዶዎች ይናገራሉ።



Share