ወ/ሮ ጽጌረዳ ዘለቀ የሲክስ ስታር ሆም ኤንድ ኮምዪኒቲ ኬር ዋና ሀላፊ ፤ የቤት ውስጥ እንክብካቤ በተመለከተ ልምዳቸውን አጋርተውና ፡፡

Tsigereda Zeleke.jpg

ወ/ሮ ጽጌረዳ ዘለቀ የሲክስ ስታር ሆም ኤንድ ኮምዪኒቲ ኬር ዋና ሀላፊ ፤ የቤት ውስጥ እንክብካቤ የሚያሻቸው ሰዎች ተገቢውን እገዛ ከመንግስት እንዲያገኙ ተገልጋዮች ማድረግ ያለባቸውን በተመለከተ ልምዳቸውን አጋርተውናል፡፡


አንኳሮች
  • የቤት ውስጥ እንክብካቤ (ሆም ኬር) ለማግኘት የሚያስችሉ መስፈርቶች
  • የመንግስት አና የአጋር ድርጅቶች ድርሻ
  • በሆም ኬር ማእቀፍ የሚሰጡ አገልግሎቶች

Share