"የኢትዮጵያን ምርጥ ፊልሞች በዓለም አቀፍ የፊልም መድረኮች ላይ አቅርበን ለማስተዋወቅ ጥረናል" ትዕግስት ከበደ

Community

Tigist Kebede. Source: T.Kebede

ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ - የሐበሻቪው ቲቪ ኦፕሬሽን ዳይሬክተርና ተባባሪ መሥራች፤ ስለ ሐበሻቪው ቲቪ የምሥረታ ዓላማዎች፣ የሚሰጣቸውን ግልጋሎቶችና የኢትዮጵያውያንን የፊልም ሥራዎች በዓለም አቀፍ መድረክ ለማስተዋወቅ የተደርጉ ጥረቶችን አንስተው ይናገራሉ።



Share