"ኢትዮጵያ ውስጥ የፊልም ኢንዱስትሪ ቅድሚያ ስላልተሰጠው ዕድገቱ ጊዜ ይፈጃል የሚል ግምት አለን" ትዕግስት ከበደ

Community

Tigist Kebede. Source: T.Kebede

ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ - የሐበሻቪው ቲቪ ኦፕሬሽን ዳይሬክተርና ተባባሪ መሥራች፤ ስለ የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ የዕድገት ደረጃና ለፊልም ውጤቶቹ ዓለም አቀፍ ተመልካቾችን ለማፍራት የተደረጉና እየተደረጉ ስላሉ ጥረቶች ይገልጣሉ።



Share