ሰዓሊ ተሰማ ተምትሜ፤ የኳታር ዓለም ዋንጫ በጎ ፈቃደኛ አምባሳደር

Artist Tessema Temtme Asrate.jpg

Artist Tessema Temtme Asrate with his artwork (Hassan al-Haydos, Qatar's Team Captain). Credit: TT.Asrate

ሰዓሊ ተሰማ ተምትሜ አስራቴ፤ ነዋሪነቱ በዶሃ - ኳታር ነው። ስሙ በአገር ቤትና ባህር ማዶ ብዙኅን መገናኛዎች ላይ መስፈር ጀምሯል። ከሕዳር 11 እስከ ታሕሳስ 9 በኳታር የሚካሔደው የዓለም ዋንጫ 2022 በጎ ፈቃደኛ በመሆን አገልግሎቱን እያበረከተ ይገኛል። ስለ ሥነ ስዕልና የዓለም ዋንጫው በጎ ፈቃድ አገልግሎቱ ይናገራል።


አንኳሮች
  • ሥነ ስዕል
  • በጎ ፈቃደኝነት
  • የፊፋ የዓለም ዋንጫ 2022 በኳታር

Share