"በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮ-ሰርከስ ማዕከል አንዱ ዓላማ ኢትዮጵያን የሰርከስ መዳረሻ ማድረግ ነው" ሶስና ወጋየሁ
Sosina Wogayehu. Source: S.Wogayehu
ሶስና ወጋየሁ - የኢትዮ-ሰርከስ ኢንተርቴይመንት ማዕከል መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ በእንጦጦ ፓርክ በመገንባት ላይ ስላለው የኢትዮ-ሰርከስ ማዕከል ትልሞችና አገራዊ ሚና፤ እንዲሁም በአውስትራሊያ ለማዕከሉ መገንቢያ እያደረገች ስላሉት ጥረቶች ትናገራለች። በአውስትራሊያና በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያንም የአጋርነት ጥሪ ታሰማለች።
Share