"የባና ርዕይ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለዓለም ገበያ ማቅረብና የኢትዮጵያን ባሕል በሉላዊ መድረክ ላይ እንዲያንፀባርቅ ማስቻል ነው" ድምፃዊትና ሥራ አስኪያጅ ብሌን መኮንን

Bilen Mekonnen and Ebne Hakim.png

Bilen Mekonnen, Bana Records Founder and CEO (L) and Singer Ebne Hakim (R). Credit: Supplied

የባና ሙዚቃ አሳታሚ መሥራች፣ ድምፃዊትና ዋና ሥራ አስፈፃሚት ብሌን መኮንን፤ ስለ ባና አመሠራረትና ሚና ታስረዳለች፣ ድምፃዊ ዕብነ ሐኪም እንደምን ወደ ሙዚቃ ዓለም እንደዘለቀና ስለመጪ የሙዚቃ አልበሙ "ብራና" ይናገራል።


አንኳሮች
  • የባና ርዕይ
  • የአዳዲስ ሙዚቀኞችን ሥራዎች ማስተዋወቅ
  • የሶኒ አሳታሚና ባና አሳታሚ ሽርካነት

Share