"ነፍስ ይማር ለማለት አቅቶኛል፤ የማዲንጎን ሞት አምኜ ለመቀበል አልቻልኩም" ድምፃዊት ብፅዓት ስዩም

Singer Bitsat Seyoum.jpg

Singer Bitsat Seyoum. Credit: B.Seyoum

ነዋሪነቷ በአገረ አውስትራሊያ የሆነው ድምፃዊት ብፅዓት ስዩም፤ ሰሞኑን በድንገት ከዚህ ዓለም ስለተለየው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የሙያ ትውስታዎችና የአበልጅነት ዝምድና ትናገራለች።


አንኳሮች
  • ሙያዊ ትውውቅ
  • ሐሴትና ሐዘን
  • ስንብት

Share