"ለድምፃዊነት ለመብቃት ያልተወዳደርኩባቸው መድረኮች የሉም፤ ዳኝነት ብቻ ነው የቀረኝ" ድምፃዊ ባልከው ዓለሙ
Singer Balkew Alemu. Source: Musikawi Production
ድምፃዊ ባልከው ዓለሙ፤ ወደ ፕሮፌሽናል የሙዚቃ ዓለም እንደምን ለመግባት እንደቻለ፣ ለታዋቂነትና ተመራጭነት ስላበቃው አንድ በእጅጉ መሳጭ ሙዚቃ ያወጋል። ዘለግ ያለ ትንፋሽና ስርቅርቅታን ግድ የሚለውን ዝነኛ ዘፈን በመዝፈን አድማጮቹን በምልሰት ከዓመታት በፊት ድምፁ ያስተጋባበት መድረክ ዘንድ አሳድሞ ይመልሳል።
Share