"ከርቤን ፊልምን የሠራነው ለገበያ ብለን ሳይሆን ብዙ ጊዜ ተደፍሮ የማይነገረውን የሴቶችን በቤት ውስጥ መደፈር ሕዝብ እንዲገነዘበው ነው" አዘጋጅ ስዩም በላይ

Community

Seyoum Belay (L). Source: S.Belay

የከርቤ ፊልም ፕሮዲዩሰር ስዩም በላይና መሪ ተዋናይ ሔኖክ ወንድሙ፤ ስለ ከርቤ ፊልም ዋነኛ ጭብጦች ያስረዳሉ።


  1. አንኳሮች

 

  • የከርቤ ስያሜ
  • ሴቶች ላይ የሚፈፀሙ አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጥቃቶች
  • የፊልም ቀረፃ ሂደት

Share