"የፊልም ኢንዱስትሪ ኢንቨስተሮች ሕዝብና የፊልም ባለሙያዎች ናቸው፤ ሕዝቡ የአገሩን ፊልሞች እንዲያይ እመክራለሁ" መሪ ተዋናይ ሔኖክ ወንድሙ

Community

Henok Wondimu. Source: H.Wondimu

የከርቤ ፊልም ፕሮዲዩሰር ስዮም በላይና መሪ ተዋናይ ሔኖክ ወንድሙ፤ ስለ አገርኛ ፊልሞችና የፊልም ኢንዱስትሪ ይናገራሉ።


  1. አንኳሮች

 

  • የሲኒማ ቤቶች ብዛትና ጥራት
  • የቅጂ መብቶች
  • የአገርኛ ፊልም ግብዣ

Share