"ተፈጥሮን ባልተንከባከብናት ቁጥር በእኛ ላይ ታምፃለች፤ፍልሰተኛው ማኅበረሰብ ተጎጂ እንደሆነ ሁሉ በታዳሽ ኃይል ተጠቃሚ መሆን አለበት" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ

Seble  Tadesse Renew Australia.png

Seblework Tadess (C) and Renew Australia For All members. Credit: RAFA and Yaorusheng, Getty Images

ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የ renewaustraliaforall.org አስተባባሪ፤ ድርጅቱ ሰሞኑን በአውስትራሊያ ፓርላማ ተገኝቶ ስላቀረባቸው ረቂቅ ፖሊሲዎችና ለአውስትራሊያ ፍልሰተኛ ማኅበረሰብ አባላት ስለሚኖሩት ትሩፋቶች ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • ዓላማና ግቦች
  • የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳቶች
  • ማኅበረሰባዊ ፋይዳዎች
  • ምክረ ሃሳቦች

Share