"ትልቁ ሕልሜ አገር አቀፍ የቤት ውስጥ ዲዛይን ባለሙያዎች ማኅበር ማቋቋምና ትምህርት ቤት መክፈት ነው" ሶሎሜ ዳኛቸው

Business

Salome Dagnachew. Source: S.Dagnachew

ወ/ሮ ሶሎሜ ዳኛቸው የBaroque Interiors and Events ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ መሥራችና ሥራ አስፈፃሚ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ስላሉ የቤት ውስጥ ዲዛይኖችና ኩነት ዝግጅቶች የግንዛቤ ደረጃና የለውጥ ሂደቶችን አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • ሙያዊ ርዕይ
  • ቱሪዝምና የቤት ውስጥ ዲዛይኖች
  • ምክረ ሃሳቦች

Share