"ከኮርፖሬት ዓለም ወደ ግል ንግድ ያመራሁት 'ከተወሰነ ዕድሜ በኋላ አለቃ አይስፈልገኝም፤ ራሴ ለራሴ አለቃ መሆን እፈልጋለሁ' ብዬ አስብ ስለነበር ነው" ሶሎሜ ዳኛቸው

Business

Salome Dagnachew. Source: S.Dagnachew

ወ/ሮ ሶሎሜ ዳኛቸው የBaroque Interiors and Events ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ስለ ቤት ውስጥ ዲዛይኖችና የኩባንያቸውን ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች


  •  ባሮክ የቤት ውስጥ ዲዛይንና ኩነቶች በኢትዮጵያ
  • ከኮርፖሬት ወደ ንግድ ዓለም 
  • ተግዳሮቶችና ስኬቶች

Share