“አገዛዞችን ስንቀይር አውቀን ነው መቀየር ያለብን፤ ራሳችንን የማወቁ ጉዳይ ዋጋ አለው” ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ

Community

Reeyot Alemu. Source: R.Alemu

ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ - የምንጊዜም ሚዲያ መሥራችና አዘጋጅ ከሕዳር 30, 2014 ጀምሮ ስርጭቱን ስለጀመረው ምንጊዜም ሚዲያ ትናገራለች።


አንኳሮች


 

  • የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ፋይዳዎች
  • የመንግሥትና የግል ብዙኅን መገናኛ ሚናና የጥራት ደረጃ
  • የስርጭት ተደራሽነት

Share