“የጣልያን ቅኝ አገዛዝ ለኤርትራ ማንነት ማደግና ለፌዴሬሽን ምሥረታ ተፅዕኖ አሳድሯል” ፕ/ር የቢዮ ወልደማርያም

Prof Yebio Woldemariam.

Prof Yebio Woldemariam. Source: Alex

ፕ/ር የቢዮ ወልደማርያም በቅርቡ “Profile of Courage: Eritrean Struggle Against Italian Colonialism and Fascism” መጽሐፋቸው ጭብጦች ያስረዳሉ።


አንኳሮች


 

  • የጣልያን ቅኝ አገዛዝና የእንግሊዝ ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት ተፅዕኖዎች
  • የኤርትራ ፌዴሬሽን ምሥረታ ውዝግብ መንስኤዎች
  • የኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት

Share