"የበጎ ሰው ሽልማት ትልቁ ዓላማ፣ መርሁም፤ በጎ የሠሩ ወገኖችን በመሸለምና ዕውቅና በመስጠት ሌሎች በጎ ሰዎችን እናፍራ ነው" ነፃነት ተስፋዬ

Award.jpg

Award ceremony. Credit: Bego Sew

አቶ ነፃነት ተስፋዬ - የበጎ ሰው የቦርድ አባል፤ ነሐሴ 29, 2014 ለ10ኛ ጊዜ የተካሔደውን የበጎ ሰው ሽልማት ሥነ ሥርዓትና የድርጅቱን የአንድ አሠርት ዓመት ጉዞ አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የበጎ ሰው ሽልማት ፋይዳዎች
  • የተሸላሚዎች ምርጫ ሂደት
  • ተግዳሮት፣ ስኬትና ትልም

Share