"ባሕል ኢትዮጵያ ውስጥ ለምንኖረው ብቻ ሳይሆን፤ በሔድንበት ሁሉ የምንተገብረው የማንነታችን መገለጫ አንድ መልክ ነው" ደራሲ መላኩ ጌታቸው

Melaku Getachew.jpg

Melaku Getachew. Credit: M.Getachew

ደራሲ መላኩ ጌታቸው በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው "ክብረ በዓላት (ሃይማኖትና ባህል)" መጽሐፍ ዋነኛ ጭብጦች ይናገራል።


አንኳሮች
  • የመጽሐፍ መነሻና መሰናዶ
  • ሃይማኖታዊና ባሕላዊ አከባበሮች
  • ግማደ መስቀል

Share