“በኢትዮጵያ ስም አፍ የፈታሁ የወታደር ልጅ ነኝ” ሻለቃ የወይንሐረግ በቀለ

Major/Journalist Yewoinhareg Bekele.

Major/Journalist Yewoinhareg Bekele. Source: YH.Bekele

ሻለቃ የወይንሐረግ በቀለ፤ የአገር መከላከያ ጋዜጠኛ ናቸው። በቅርቡ ለሕትመት ስላበቁት “የወታደር ልጅ ነኝ” መጽሐፋቸው ይዘትና ግለ ታሪካቸውን አሰናስለው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • ቅንጭብ የመጽሐፍ ጭብጥ
  • የስንኝ ቋጠሮ
  • የወላጅ ውለታ
     

Share