“የሲመት ፊልምን ከለውጡ በፊት ለመፃፍ የተነሳሁት ‘ይቅርታን የሚጋብዝ፤ ልዩነትን የሚያጠብ መሪ ማን ነው? ብዬ ነው” ፀሐፌና ዳይሬክተር ሕልዳና በላይነህ

Community

Hildana Belayneh. Source: H.Belayneh

የሲመት ፊልም ፀሐፌና ዳይሬክተር - ሕልዳና በላይነህና የሲመት መሪ ተዋናይና ፕሮዳክሽን ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ያሬድ ይልማ፤ ታሪካዊ ዳራውን የነገሥታቱን ዘመን አድርጎ ለፖለቲካዊ ስልጣን ጭበጣ “የደም ግብር ይብቃ፤ ይቅርታና ምሕረት” ይስፈን ባይ ስለሆነው የፊልም ሥራቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • ፖለቲካዊ የስልጣን ሽኩቻ
  • ሕዝብና ገዢ
  • ይቅርታና ምሕረት

Share