"ከጥፋት የሚያሻግረን ይቅርታ ነው፤ መፍትሔ የሚሰጠን ወደ አንድነት መሰብሰብ ብቻ ነው" ዳይሬክተር ሕልዳና በላይ

PIC SImET.jpg

Simet. Credit: Y.Yilma and H.Belayneh

የሲመት ፊልም ፀሐፌና ዳይሬክተር - ሕልዳና በላይነህና የሲመት መሪ ተዋናይና ፕሮዳክሽን ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ያሬድ ይልማ፤ በለንደን የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ላይ ለተመልካቾች ለዕይታ ስለበቃው ሲመት ፊልም ጭብጦች፣ የተመልካቾች አተያዮችንና በቀጣይነት ለዕይታ ለማቅረብ ስለወጠኑት ሲመት ቁጥር 2 ይዘት ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ሲመት በሎንዶን
  • የሎንዶን ነዋሪ ኢትዮጵያውያን የአገር ፍቅር ስሜት
  • ይቅርታ፣ ምሕረትና አንድነት

Share