“ሌባ ኅሊና የለውምና ‘እባካችሁን’ አልልም፤ ሌሎችን ግን የተሰረቁ ፊልሞችን መመልከት አብሮ መስረቅ ነውና ‘እባካችሁን’ እላለሁ” ፀሐፌና ዳይሬክተር ሕልዳና በላይነህ

Arts and Entertainment

Yared Yilma. Source: Y.Yilma

የሲመት ፊልም ፀሐፌና ዳይሬክተር - ሕልዳና በላይነህና የሲመት መሪ ተዋናይና ፕሮዳክሽን ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ያሬድ ይልማ፤ ሲመት በሕዝብ ዘንድ ስለነበረው አቀባበል፣ የፊልም ኢንዱስትሪ የሙያ ማኅበር ፋይዳንና የቅጂ መብቶች ጥበቃን አንስተው ይናገራሉ።



Share