"ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን የልብ ትርታ ናት፤ ኢትዮጵያዊነት ልቤ ውስጥ ታትሞ ያለ መቼም የማይፋቅ ሕትመት ነው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይን

Hali Muzeien 1.jpg

Author Hali Muzien. Credit: H.Muzieen

የ "ኦብሲቱ" መጽሐፍ ደራሲት ሐሊ ሙዘይን፤ ስለ መጽሐፋቸው ስያሜና ይዘቶች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያዊነትና አገር ፍቅር ፅንዓት
  • የሕፃናት ክብካቤ
  • የሕሙማንና የሕክምና ባለሙያዎች ግንኙነቶች

Share