“ወደ ማገብት ስገባ አዕምሮዬ በጠባብነት የታጠበ ነበር፤ ከሕወሓት ስወጣ ከእኒዚህ ጋር መኖር ማለት ባርነት ነው ብዬ ነው” ገብረመድኅን አርአያ

Community

Gebremedhin Araya. Source: GM.Araya

የቀድሞው የሕወሓት ታጋይ ደራሲ ገብረመድኅን አርአያ፤ ሰሞኑን “የነባሩ ሕወሓት ታጋይ መራር ትዝታዎች” በሚል ርዕስ ለአንባቢያን ስላቀረቡት መፅሐፋቸው ጭብጦች ያስረዳሉ።


አንኳሮች


 

  • የመፅሐፉ ዓላማና ፋይዳዎች
  • ከማገብት እስከ ሕወሓት
  • ለኢሕዲሪ መንግሥት እጅ ከመስጠት እስከ አውስትራሊያ ጥገኝነት

Share