"ርዕይ 2035 ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢያንስ ወደ ሶስት የአውስትራሊያ ከተሞች ለመብረር ወስኗል" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ

Telila Deressa Gutema Fed Square.png

Eng. Telila Deressa Gutema, Regional Manager for Ethiopian Airlines in Singapore, Australia, and New Zealand, attended the African Music and Cultural Festival 2024 at Federation Square in Melbourne, Australia, on 16 November 2024. Credit: SBS Amharic

ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ የሲንጋፖር፣ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ቀጣና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ስለ አውስትራሊያ የሥራ ጉብኝታቸው ተልዕኮና የአየር መንገዱን ውጥኖች አንስተው ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የሥራ ክንውን ሂደቶች
  • ከኢትዮጵያ ወደ አውስትራሊያ የቀጥታ በረራ ጅማሮ ጥናትና ግኝቶች
  • አማራጮች

Share